የይስሐቅ ድረስ መታሰቢያ የበጎ አድራጎት ድርጅት

6820 La Tijera Blvd.  የቢሮ ቁጥር # 100

Los Angeles, CA. 90045

 

የይስሐቅ ድረስ መታሰቢያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከቀረጥ ነፃና አትራፊ ያልሆነ፤ የተለያዩ አገልሎቶች ለኢትዮጵያዊያን አሜሪካዊያና ሕብረተሰብ ለመስጠት፤ በደቡብ ካሊፎርንያ አገልግሎት የሚሰጥበት አድራሻ፡-

6820 La TijeraBlvd.Suite !00

Los Angeles, CA 90045

ሲሆን፤  ወደፊት የድርጅቱን  ቋሚ አድራሻ ለማስፋፋት ዕቅድ አለ።

 

የዚህ የበጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ዓላማና ትኩረት፤ በሙያ የሰለጠኑና በትጋት  የሚሰሩ ሰራተኞችን በማሳተፍ፤ የኢትዮጵያዊያንና አሜሪካዊያንን ሕብረተሰብ የተለያዩና ያልተሟሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ጥረት ያደርጋል። ይህም ጥረት ወጣቶችን በዝቅተኛ ኑሮ የሚቸገሩትን፤ ሽማግሌዎችንና ባልቴቶችን፤ በሕመም የሚስቃዩትንና፤ ከዋናዉ ሕብረተሰብ በኑሮ ደረጃ ያልተጣመሩትን በመርዳት ላይ ያተኩራል። የመታሰቢያ ድርጂቱ  የታቀደውን ዓላማ ስኬታማ ለማድረግ አሳሳቢና አንገብጋቢ ናችው ብሎ ባቀዳችዉ ስድስት ዋና   ዋና ጉዳዮች ላይ ያተኩራል፤፤ እነዚህም ፡-

 

1.       ማሕበራዊ አገልግሎት

2.       ዕድገትና መሻሻል

3.       የሕብረተሰብ አገልግሎትና ማሻሻያ እርምጃ

4.       ትምሕርት

5.       ጤና

6.       ለን­#ሣን ሕብረተሰብ  ዕርዳታ ሁሉ በነፃ ናቸዉ።

 

 

የይስሐቅ ድረስ መታሰቢያ እንደ ሕብተሰብ ድርጅት፤ ቀደም ብሎ በዓላማው ላይ እንደተገለፀው፤ ይህ በግል የተቋቋመና የተያዘ፤ ለትርፍ ያልተቋቋመ መታሰቢያ ድርጅት፤ ስድስት የተጣመሩና የተቀነባበሩ ፕሮግራሞች ይኖሩታል።

 

ላ.       የማሕበራዊ አገልግልት ፕሮግራም

ላላ.       ግለሰብን የሚያዳብርና የሚያሻሽል ፕሮግራም

ላላላ.       የሕብረተሰብ አገልግሎት ፕሮግራም

ላሟ.       የጤና ጥበቃ ፕሮግራም

ሟ.       የትምህርት ፕሮግራም

ሟላ.       የንዑሳን ሕብረተሰብ ዕርዳታ ፕሮግራም

 

እነዚያ የተለያዩ ፕሮግራሞች የተዘጋጂትና የሚያተኩሩት የሚከተሉትን ስራዎቾና ሃላፊነቶችን ለማከናወን፡-