ኢትዮጵያዊ ሕብረሰብ አዲስ መጥና በቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ለእንደዚህ ላሉት መንግሥት ለሚያደርገው ድጋፍ ድርሻውን እንደሚያገኝና ተሳታፊ እንዲሆን ድርጅቱ ይጥራል። ግባችን ለሽማግሌዎች ለድኩማን አካለ ስንኩል ለሆኑ ተፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያገኙ ይጥራል። ይህም ፡-

1/       የጤና ሞግዚትና ድጋፍ

2/       ለሽማግሌዎች መኖሪያ/መጠለያ ቤት

3/       በጣር ላይ ላሉ ማረፊያ ቤት

4/       ከአጭበርባሪዎች መከታ መስጠት