1.       የሕፃናት አስተዳደግና አያያዝ

2.       ማበረታታትና ራዕይ መስጠት

3.       የትምሕርት አጠናን ዘዴ ማስተማር

4.       የትምሕርትና የሥራ ዕድል ማጎልበት

5.       ሥነ ምግባርና የጭንቀት ጫናን ማስተማር

6.       በሱስ የተመረዙትን ወገኖች እንንዲያገግሙ መርዳት

7.       አገልግሎትና ቁሳቁስ ማቅረብ

8.       መንፈሳዊና ባሕላዊ ነክ ተግባሮችን ማጎልበት

9.       ምክርና መመሪያ መስጠት

10.       መፈቃቀርና መቀራረብን ማዳበር